የሕግ ማዉጣት ጥናትና ምክር ዳይሬክቶሬት የሥራ ድርሻና ሃላፍነተ
መግቢያ
ሲዳማ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት ሀዋሳ ከተማ ምክር ቤትን ጨምሮ በሥሩ 39 የወረዳ ምክር ቤቶችና 7 የከተማ አስተዳደር ምክር ቤቶች ያሉት ሲሆን ከክልል እስከ ወረዳ ከተማ ባሉት ምክር ቤቶች በክልል 2 የምከር ቤትን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ዳይሬክቶሬት እና ሌሎች ደጋፍ ዳይሬክቶሬት ያሉዋቸዉ ሲሆን በወረዳ ምክር ቤቶችና በከተማ አስተዳደር ምክር ቤቶች አንድ ዋናና ሌሎች ደጋፊ ሥራ ሂደቶች ያሏቸዉን መዋቅር የያዘ ነዉ፡፡
የክልሉ ምክር ቤት ሕግ ማዉጣትና የወጡ ሕጎችን መመርመር፤ ጥናትና ምክር አገልግሎት፤ የቃለ ጉባኤ እንዲሁም የኦዲቪዦዋልና የህትመት ሥራዉን ፤ የአዳራሽ ዝግጅት ፤የሳዉነድ ስስተም ሥራዉን፤ የወጡ ሕጎች ሥራ ላይ ዉለዉ ለሕዝቡ በአግባቡ አገልግሎት መስጠት ላይ ያለዉን እርካታ ጥናት ሥራ ዎችን በብቃትና በጥራት በማከናወን ዉጤታማና ብቃት ያለዉ አድርጎ ይሠራል፡፡
Downloads
| Attachment | Size |
|---|---|
| የሕግ ማዉጣት.docx | 24.72 KB |