Skip to main content

የሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት

  • ዕቅድ ማዘጋጀት
  • የሰውሀይል መሙላት
  • አቅምማጎልበት ስልጠና መስጠት
  • ደንብና መመሪያዎችን ለመወረዳና  ለተቋማት ማውረድና መከታተል
  • ወረዳዎችንና ኮሌጆችን ድጋፍና ክትትል ማድረግ
  • የሰራተኞችን ጥቅማጥቅም ማስጠበቅ
  • የዲስፕሊን እርምጃ መውሰድ
  • ከቢሮና ከታችኛው መዋቅር የሚቀርቡ ቅረታዎችን ማየትና ፈጣን ምላሽ መስጠት
  • /አገልግሎት ከተቋማት ለሚቀርቡ ጥያቄዎች ፈጣንምላሽ መስጠት
  • ለሰራተኞች የተለያዩ የእረፍት ጥያቄዎች ምላሽመስጠት
  • በስራ ወደፊት የወጡ ሰራተኞችን ማበረታቻ በድረክ ማዘጋጀት
  • መመሪያዎች ማዘጋጀት