የሕግ ማዉጣት ጥናትና ምክር ዳይሬክቶሬት የሥራ ድርሻና ሃላፍነተ
የሕግ ማዉጣት ጥናትና ምክር ዳይሬክቶሬት አስተባባር ተግባርና ኃ ላፊነት
የሚከትሉት ሚናዎችና ኃላፊነቶች ይኖሩታል፡፡
- ከሌሎች ዳይሬክቶሬቱ ቲምና ከተቋሙ ኃላፊ ጋር በየዚዜዉ በመገናኘት በዳይሬክቶሬቱ፤የአፈፃፀም ችግሮችና ዉሳኔ የሚሹ ጉዳዮች ላይ የመክራል፤ በተቋሙ ኃላፊ የሚሰጡ መመሪያዎች ተፈፃሚ መሆናቸዉን ያረጋግጣል፡፡
- በዳይሬክቶሬቱ ባሙያዎች የሚከናወኑ ሥራዎችን ለማፋጠን የሚያስችሉ ቴክኒካዊ እገዛዎችንና ትምህርታዊ ተሞክሮዎችን ያካፍላል፡፡
- የዳይሬክቶሬቱ ሥራዎች ትግበራ በባለቤትነት ይመራል፤ በአፈፃፀም ሂደት ከሚገኙ ተሞክሮዎች በዳይሬክቶሬቱ ዉስጥ ለዉጥ/ማሻሻያ የሚያስፈልግባቸዉን ቦታዎች ይለያል፡፡፤ በዚሁ መሠረት የማሻሻያ ሥራዎች እንዲከናወኑ ይቀሰቅሳል፤ ያበረታታል፡ የማሻሻያ ትግበራዉን ይከታተላል፡፡
- ዳይሬክቶሬቱ ከሌሎች ዳይሬክቶሬትና ደጋፊ ዳይሬክቶሬት ጋር ተደጋጋፊነትና ቁሪኝት ያለዉ በመሆኑ አግባብነት ካላቸዉ ዳይሬክቶሬት ባለቤቶች ጋር ግንኙነት በመፍጠር ተባብሮ የሠራል፡፡
- የዳይሬክቶሬቱን ሥራዎች ለሚመለከታቸዉ አካላት በማስተዋወቅ የተለያዩ የአቅም ማጎልበቻ ድጋፎችና ማበረታቻዎች የሚገኙበትንን ጠቅም ላይ የሚዉሉበትን ያመቻቻ፡፡
- የዳይሬክቶሬቱን ተግባራት ዘፈፃፀም የከታተላል፤የገመግማል፤ይለካል ለተሻሉ ፈፃሚዎች ልዩ ልዩማበረታቻ ያደርጋል፡፡