Skip to main content

    ተልዕኮ 

ለክልሉ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ፖለቲካዊ ዕድገት መፋጠን ፋይዳ ያላቸው  ሕጎች ደንቦችና መመሪያዎች በማውጣት አፈፃፀማቸውን በመከታተል፣ በመቆጣጠር፣ቁርጠኛ የአስፈፃፀሚና የተርጓሚ አካላትን በነቃ የሕዝብ ተሳትፎ በማዋቀርና በማደራጀት የዜጎች ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች፣ነፃነቶችና የሕግ በላይነት እንዲከበርና መልካም አስተዳደር  እንዲሰፍን ማደረግ

    ራዕይ 

የክልሉ ሕዝብ ከድህነትና ከኋላ ቀርነት ተላቆ የሕግ በላይነት ተከብሮ ሰብአዊና ዴሞኪራሲያዊ መብቶች ተጠብቀውና ሰላም ሰፍኖ በሕዝብ ንቁና ሁሌንትናዊ የልማት  ተሳትፎ ኢኮኖሚ አድጎና ዳብሮ ማየት፡፡

 

    እሴቶች 

  1. ፍትሀዊነት መርሀችን ነዉ፡፡
  2. የአሰራር ግልፀኝነትና ተጠያቂነት መለያችን ነዉ፡፡
  3. ለሕግ በላይነት መቆም ሥራችን ነዉ፡፡
  4. አሳታፊነትና ቅንጅታዊ አሠራር መመሪያችን ነዉ፡፤
  5. ለሕዝቡ ጥያቄ ፈጣን ምላሽ መስጠት ባህላችን ነዉ፡፡
  6. ሕዝብን በቅንነት ማገልገል መታወቂያችን ነዉ፡፡