Skip to main content

የግዥ  ንብረትአ ስተዳደር  ቡድን  ዋና ዋና ተግባራት

  • የስራ በጀት ዓመት የግዥ ፍለጎት ከስራ ክፍሎች  መሰብሰብና ማዘጋጀት፡፡
  • የግዥን ፍላጎትን ከበጀት ጋር በማገናዘብ የግዥ ዕቅድ ማዘጋጀት፡፡
  • የዓመቱ የገበያ ጥናት ማከናወን
  • የግልፅና የአከባቢ ጨረታ ማውጣት
  • የጨረታ ሰነድ ማዘጋጀት
  • የተለያዩ ውሎች ማዘጋጀት
  • የንብረት ገቢና ወጪ ማድረግ
  • ንብረቶችን በ70/ሀ እና70/ለ መዝገብ ላይ መመዝገብ
  • ለቢሮው ንብረቶች ኮድ መስጠት
  • ንብረት ቆጠራ ማድረግ
  • ንብረት ማስተዳደር በመመሪያና በደንብ መሰረት ማስተዳደር
  • አዲስ የተቋቋሙ ኮሌጆች  ጨረታ ሂደቶችን መከታተልና መደገፍ
  • ለተገልጋይ ምቹ ሁኔታ መፍጠር

የክፍያ ሂሳብ ሪፖርት ቡድን  ዋና ዋና ተግባራት

  • የበጀት አመቱን ዕቅድ ማዘጋጀት
  • የመንግስትን  ገንዘብን በመመሪያና በደንብ መሰረት ማስተዳደር
  • የጥሬ ገንዘብ መርሃ ግብር ማዘጋጀት
  • የተለያዩ ክፍያዎች ማዘጋጀት
  • በየወሩ ከክለሉ ፋይናንስ ቢሮ ለመደበኛ እና ለካፒታል ስራ ማስኬጃ በአክሽን ፕላን መሰረት መጠየቅ
  • የሰራተኛ ደመወዝ  ቤወሩ ማዘጋጀትማዘጋጀት
  •  የክፍያ ሰነዶችን በ IBEX system መመዝገብ
  • በየወሩ ሂሳብ ሪፖርት ማዘጋጀት
  • የአደራ ሂሳቦችን ወደ ሚመለከተው ማስተላለፍ
  • ለተገልጋይ ምቹ ሁኔታ መፍጠር
  • ሰነዶችን  ለሰነድ ክፍል ማስረከብ

ተገልጋይ አሞልቶ መቅረብያለበትቅድመ ሁኔታ

ሀ) የውስጥ ተገልጋይ

  • ቀን ውሎ አበል ጥያቄ፡- የቀን ውሎ አበል ቅጽ በቢሮ በተዘጋጀው ፎርም ላይ የስራ ኃላፊን የት እና የቀን ብዛት በመሙላት አጸድቆ ማቅረብ፡፡
  • የመኪና እና የሞተር ሳይክል ነዳጅ ጥያቄ፡-ነዳጅ ቅጽ በቢሮ በተዘጋጀው ፎርም ላይ የስራ ኃላፊን የት እንደሚሄዱ ቦታ በመግለጽ በመሙላት አጸድቆ እና በቢሮ አውቶ ባለሙያ የጌጅ ንባብ በማስሞላት ማቅረብ፡፡
  • ከተለያዩ የስራ ዘርፎች የአቅም ግንባታ ስልጠና እንዲሁም የንቅናቄ መድረኮች  ክፍያ በተመለከተ ፡- የጸደቀ በጀት መኖሩን ተረጋግጦ ፕሮፖዛል ማቅረብ ከስልጠናው ወይም ከንቅናቄው መድረክ ከአንድ ሳምንት በፊት
  • የክፍያ ጥቄዎችን በተመለከተ፡-አንድ የውስጥ ተገልጋይ ቀደም ሲል የወሰደውን ክፍያ በማወዳደቅ ቀጣይ አገልግሎት ማግኘት ይችላል፡፡
  • ሠራተኛ ደመወዝ በተመለከተ፡- ከሰው ሃብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የቢሮ ሰራተኛ የክረላንስ ሲመጣ የሰራተኛ ደመወዝ ይዘጋጃል፡፡
  • የግዥን ጥያቄ በተመለከተ፡- በቢሮ ኃላፊዎች የጸደቀ ዝርዘር መግለጫ የያዘ  ግዥ ጥያቄ  ማቅረብ  እንዲሁም በጀት መኖሩን ማረጋገጥ
  • ንብረት ወጪን በተመለከተ፡- የንብረት ወጪ ቅጽ በኃላፊ ማጸደቅ
  • ንብረት ገቢን በተመለከተ፡- በግዥ ኦፊሰር ህጋወነት ያለውን ደረሰኝ ይዞ መቅረብ ፤አሮጌ ንበረት ገቢ ንብረቱን ይዞ መገኘት
  • የስልጠና ግዥዎችን በተመለከተ፡- የጸደቀ በጀት መኖሩን ተረጋግጦ ፕሮፖዛል ማቅረብ ከስልጠናው ወይም ከንቅናቄው መድረክ ከአንድ ሳምንት በፊት

) የወጪ ተገልጋይ

  • ክፍያዎችን በተመለከተ፡-አንድ ተገልጋይ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች ለምሳሌ የጨረታ ዕቃ(አገልግሎት)  ግዥ ክፍያ የጨረታ ሰነዶች መሟላት ፤የንብረት ገቢ ደረሰኝ (ሞ/19)ይዞ መቅረብ፤የክፍያ ጥያቄ፤የውክልና ደብዳቤና መታወቂያ ኮፒ ማቅረብ
  • የስልጠና ተሳታፊዎች ክፍያ ፡- ከመጡበት ቦታ ማንነታቸውንና የደመወዝ መጠን የስራ ድርሻ የሚገልጽ ደብዳቤ ሲያቀርቡ እና በስልጠናው ላይ በወቅቱ ሲሳተፋ
  • የጨረታ ሰነድ ሽያጭ፡- ህጋዊ ንግድ ፍቃድ የታደሰ  የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን  እንዲሁም የንግድ መለያ ቁጥር (Tin) ማቅረብ ፤የውክልና ደብዳቤ ማቅረብ፤የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ
  • ተጫራቾች፡- የጨረታ ሰነድ ሞልተው ሲያቀርቡ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማቅረብ
  • የጨረታ አሸናፊን በተመለከተ፡- የአሸናፊነጽ ደብዳቤ ፈርመው መውሰድ ፤የውል ማስከበሪያ ማቅረብ ፤ውል መግባት ፤በውሉ መሰረት ንብረት ማቅረብ፤የቀረበውን ንብረት ማስገምገም፤ ንብረቱ በspecification  መሰረት ከቀረበ ገቢ ማድረግ