Skip to main content

የሕግ ማዉጣት ጥናትና ምክር  ዳይሬክቶሬት የሥራ ድርሻና ሃላፍነተ

የሕግ ማዉጣት ጥናትና ምክር ዳይሬክቶሬት አስተባባር ተግባርና ላፊነት       

 የሚከትሉት ሚናዎችና ኃላፊነቶች ይኖሩታል፡፡

  • ከሌሎች ዳይሬክቶሬቱ ቲምና  ከተቋሙ ኃላፊ ጋር በየዚዜዉ በመገናኘት በዳይሬክቶሬቱ፤የአፈፃፀም ችግሮችና ዉሳኔ የሚሹ ጉዳዮች ላይ የመክራል፤ በተቋሙ ኃላፊ የሚሰጡ መመሪያዎች ተፈፃሚ መሆናቸዉን ያረጋግጣል፡፡
  • በዳይሬክቶሬቱ ባሙያዎች የሚከናወኑ ሥራዎችን ለማፋጠን የሚያስችሉ ቴክኒካዊ እገዛዎችንና ትምህርታዊ ተሞክሮዎችን ያካፍላል፡፡
  • የዳይሬክቶሬቱ ሥራዎች ትግበራ በባለቤትነት ይመራል፤ በአፈፃፀም ሂደት ከሚገኙ ተሞክሮዎች በዳይሬክቶሬቱ ዉስጥ ለዉጥ/ማሻሻ የሚያስፈልግባቸዉን ቦታዎች ይለያል፡፡፤ በዚሁ መሠረት የማሻሻያ ሥራዎች እንዲከናወኑ ይቀሰቅሳል፤ ያበረታታል፡ የማሻሻያ ትግበራዉን ይከታተላል፡፡
  • ዳይሬክቶሬቱ ከሌሎች ዳይሬክቶሬትና ደጋፊ ዳይሬክቶሬት ጋር ተደጋጋፊነትና ቁሪኝት ያለዉ በመሆኑ  አግባብነት ካላቸዉ ዳይሬክቶሬት ባለቤቶች ጋር ግንኙነት በመፍጠር ተባብሮ የሠራል፡፡
  • የዳይሬክቶሬቱን ሥራዎች ለሚመለከታቸዉ አካላት በማስተዋወቅ የተለያዩ የአቅም ማጎልበቻ ድጋፎችና ማበረታቻዎች የሚገኙበትንን ጠቅም ላይ የሚዉሉበትን ያመቻቻ፡፡
  • የዳይሬክቶሬቱን ተግባራት ዘፈፃፀም የከታተላል፤የገመግማል፤ይለካል ለተሻሉ ፈፃሚዎች ልዩ ልዩማበረታቻ ያደርጋል፡፡