የክፍተት ዳሰሳ ጥናት ማካሄድ የእቅድና ሪፖርት ዝግጅት ሥራ መሥራት የመንግሥት አካላት ዕቅድና የአፈጻጸም ሪፖርት ማቅረብ በሥራ ላይ የዋሉ ሕጎች ፣ፖሊሲዎች ፣ስትራተጂዎች ፣ፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች አተገባበር ክትትል ቁጥጥርና ድጋፍ ማድረግ የሕዝብ አስተያየት መስጫ መድረኮችን ማዘጋጀት የሕዝብ አቤቱታና ጥቆማ በመመርመር ከዉሳኔ ሀሳብ ጋር ማቅረብ የአቅም ግንባታ ሥራዎችን መስራት